ferejat

ferejat

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ferejat, bethal, Addis Ababa.

27/05/2026

እዚህ ሥፍራ ላይ 'ትልቅ' የለም።
እዚህ ሥፍራ ላይ ማንም ከማንም አይበልጥም! አያንስምም!
እዚህ ሥፍራ ላይ ማዕረግ፣ ዝና፣ ሀብት ሥፍራ የላቸውም!
እዚህ ሥፍራ ላይ ዘርና ቀለም መለኪያ አይሆኑም!

እዚህ ሥፍራ ላይ፤ ሁሉም ሁሉን ጥሎ ከእናቱ ሆድ እንደወጣ ንጹሕ ሆኖ ለመገኘት፣ የተሸከመውን የወንጀል ግሳንግስ ለማራገፍ፣ የልዕለ‐ኃያሉን አምላክ ውዴታ ለመሸመት ከትሟል።

እዚህ ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው የኮትዲቫር(አይቮሪኮስት) ፕሬዝዳንት የሆኑት አላሳኔ ኦታራ ሙዝደሊፋ ሜዳ ላይ ሥልጣን፣ ማዕረጋቸውን ወዲያ ጣጥለው ተጋድመው ይታያሉ።

የሐጅም ሆነ የእስልምና ትልቁ ልዩ መገለጫም ይኸው ነው። ሰው ለአላህ ባለው ፍራቻ ብቻና ብቻ ይመዘናል። ከሳ፣ ወፈረ፣ ጠቆረ፣ ቀላ፣ ባለ ፀጋ ሆነ፣ ደኸየ ዋጋ የለውም። ሁሉም እኩል! ሁሉም ከእናቱ ሆድ እንደወጣ!

አላህ ከዚህ ልዩ ክስተት የምንማር፤ ይህንን ልዩ እድልም የምንወፈቅ ያድርገን።አሚን።

Photos from ferejat's post 20/05/2026

congra Arsenal

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Bethal
Addis Ababa
1000