mame mushroom
Health Wealth & Happiness
ጤንነት የምርጫ እንጅ የዕድል ጉዳይ አይደለም
30/07/2026
የዲኤክስኤን ሻምፖ በጋኖደርማ እና በቫይታሚን ቢ5 የበለፀገ ስለሆነ ፀጉራችን ጤነኛ፣ለሰላሳ እና አንፀባራቂ ያደርገዋል። ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ ነው።ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው 100% የተፈጥሮ ምርት።
ይህንን ሻምፖ ቢጠቀሙ ከዚህ በታች ያሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ።
1. የፀጉራችን ስር ጠንካራ ያደርጋል።
2. ፀጉራችን እንዲወፍር ያደርጋል።
3. የተፈጥሮ የፀጉር ውበትን ይመልሳል።
4. ለፎሮፎር ፍቱን መፍትሄ ነው።
5. ፀጉራችን እንዳይነቀልና ጠንካራ ያደርጋል።
👉ጋኖዚ ሻምፖ ገርና ገር የሆነ እንዲሁም ፀጉሩን ጤናማ ፣
ለስላሳ እና አንፀባራቂ ያደርገዋል ፣
እንዲሁም ማሳከክን ያስወግዳል ፣
ባክቴሪያን ይገድላል ፣
ድሩፍትን ያስወግዳል ፣
የራስ ቅሉን የተፈጥሮ ዘይቶች ይጠብቃል ፣
ያድሳል እና ያድሳል ፣
የፀጉር መርገፍን ይከላከላል ፣
ጭንቅላት ላይ ቁስለት ያሶግዳል፣
መላጣነትን ይከላከላል እንዲሁም የፀጉር ብዛትን ይጨምራል ፡፡
ይጠቀሙት በራሶ ላይ አስገራሚ ለውጥ ይመልከቱ ።
ታዲያ እነዚህን ጥቅሞች ለማግኘት ፀጉራችንን ታጥበን 10–15 ደቂቃ ፀጉራችን ላይ ማቆየት አለ+251940195887
30/07/2026
AVAILABLE ON HAND!
What is Ganocelium Mushroom (GL)
DXN GL is derived from 18 day old mycelium of ganoderma
👉the main nutrients in GL are
♻polysaccharides
♻organic germanium
♻Enzyme beneficial for the stomach
♻A whole spectrum of Vitamins
♻A whole spectrum of minerals
Health benefit of Ganocelium
👉content of polysaccharide & organic germanium in Ganocelium is 4x more than of Ganoderma
👉GL is oxygen supplier
👉enhances immune system
👉it's brain tonic
👉eliminates water soluble toxins
👉regenerate cell functions
👉it has anti-cancer activities
👉the polysaccharides glucagon-D6 rebuilds bone-marrow
👉reduces sugar level & revives pancreatic functions
👉the wide spectrum of enzymes in GL enhances gastrointestinal functions
👉normalize body functions
👉It balances blood Sugar of +251940195887
30/07/2026
DXN Gano Massage Oil
የጀርባ ፣ የወገብ ፣የእግር የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም አለብዎት?
-እንግዲያውስ Gano Massage Oil የመታሻ Oil ይዘንልዎት መጥተናል
-በእድሜ መግፋት ለሚመጡ ችግሮች ፍቱን መፍትሄ የሆነ
-የብርድ ችግር ላለባቸው አስፈላጊ
-የህመም ስሜትን የሚያጠፋ
ሙሉ ለሙሉ ከተፈጥሮ ግብአት (ከቀይ እንጉዳይ የእፅዋት ሁሉ ንጉስ እና ከፓልም ኦይል ፣ ቫይታሚን A , E የበለፀገ የተመረተ
በተጨማሪ ደግሞ ለፀጉር እድገት ፣ ፊት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።
👶 ለህፃናት ልጆቻችን ለ ሰውነታቸው መታሻ እንዲሁም እንደ ቅባትነት መጠቀም እንችላለን ምክንያቱም በውስጡ ቀይ እንጉዳይ ስላለው ።
😍😍 የተኖረ ህልም፤ ህይዎት😍😍
ለተጨማሪ መረጃ+251940195887
DXN e-World
https://eworld.dxn2u.com/index.php?r=account%2Fregister&parentmenu=-1&id=91ውድ ኢትዮጵያዊያን እህቶቼ እና ወንድሞቼ, ሃገር ውስጥም ከሃገር ውጪም ያላቹ አብረን እንስራ አብረን እንደግ! ይህንን International company ተቀላቀሉ።
ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ቢዝነሱን መስራት ትችላላችሁ።
በዚህ ስልክ Telegram ወይም WhatsApp ላይ አናግሩኝ 0940195887
28/06/2026
ውድ ኢትዮጵያዊያን እህቶቼ እና ወንድሞቼ, ሃገር ውስጥም ከሃገር ውጪም ያላቹ አብረን እንስራ አብረን እንደግ! ይህንን International company ተቀላቀሉ።
ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ቢዝነሱን መስራት ትችላላችሁ።
በዚህ ስልክ Telegram ወይም WhatsApp ላይ አናግሩኝ +251972858080/+251940195887
18/06/2026
በነፃ ተመዝግበው ባሉበት ሆነው የሚሰሩት አለም አቀፍ ቢዝነስ እየፈለጉ ነው? ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን ከህልሞ ጋርhttps://eworld.dxn2u.com/index.php?r=account%2Fregisterb +251940195887
በነፃ ተመዝግበው ባሉበት ሆነው የሚሰሩት አለም አቀፍ ቢዝነስ እየፈለጉ ነው? ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን ከህልሞ ጋርhttps://eworld.dxn2u.com/index.php?r=account%2Fregisterb
? #መፍትሔውስ #ምንድን #ነው?
#አፍንጫ
• አፍንጫ የውጨኛው ዋና የመተፈሻ ክፍል ነው። አየር ወደ ሰውነታችን የሚገባው በአፍንጫ በኩል ነው። ሰዎችም አየርን በአፍጫቸው እንጅ በአፍ በኩል እንድያስገቡ አይመከርም።
• አፍንጫ አየርን ወደ ሰውነታችን ሲያስገባ በዋናነት ሶስት ነገሮችን በማከናወን ነው።
1ኛ፡ ደረቅ አየርን በማርጠብ
2ኛ፡ ቀዝቃዛ አየርን በማሞቅ
3ኛ፡ ትቢያ ወይም ባዕድ የያዘ አየርን በማጣራት
• የአፍንጫችን የውስጥ ግድግዳ በየቀኑ ዝልግልግ፣ የሙጫ ባህሪ ያለው፣ ንፍጥ አይነት ፈሳሽ ያመነጫል።
• ይህ ፈሳሽ የአፍንጫን ውስጥ ክፍልን ማለስለስ፣ ከአየር ጋር ተቀላቅሎ የሚገባ ጀርም፡ ብናኝ ፡ አቦራ፡ የሚቆጠቁጡ ነገሮች ካሉ አጣብቆ በመያዝ ወደ ውስጥ እንዳያልፍ ያደርጋል።
• በቂ የሆነ ፈሳሽ (ንፍጥ) ሳይመረት ሲቀር አፍንጫ በጣም ይደርቃል። መጥፎ ስሜትን ይፈጥራል። ስንተነፍስ የመቆጥቆጥ ስሜት ስለሚፈጥር የመነካካትና የመጎርጎርም ባህሪ ይኖራል።
#የአፍንጫ #የውስጥ #ክፍል #ወይም #ግድግዳ #ለምን #ይደርቃል?
• የአፍንጫ የውስጥ ግድግዳ በቂ ፈሳሽ አለማምረቱ
• አካባቢው መቃታማ መሆኑ
• ከበቂ በላይ የአየር ማቀዝቀጃ መጠቀም
• ኤር ኮንድሽን አብዝቶ መጠቀም
• አፍንጫን የማድረቅ ባህሪ ያላቸውን መድሐኒት ለሌላ አለማ እየተጠቀሙ ከሆነ
• ለረጅም ጊዜ የቆዩ ህመሞች ካሉ
• የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ከሆኑ
• ከፍተኛ የሆነ የሰውነት ሙቀት ካለ
• ሲጋራ ማጤስ፡ ቶባኮ መጠቀም
• የአፍንጫ ኢንፌክሽን መኖር
• የታፈነን አፍንጫ ለማከም ሲባል የሚወሰድን ስፕረይ ከመጠን በላይ መጠቀም።
#የአፍንጫ #መድረቅ #መለያ #ምልክቶች
• የማሽተት አቅም መቀነስ
• ተደጋጋሚ ማስነጠስ
• ጧት ጧት የአፍንጫ መታፈን
• የአፍንጫ ውስጠኛ ግድግዳ መሰነጣጠቅ
• የአፍንጫ መቅላብ
• የውስጥ ክፍሉ ማበጥ
• የቅርፊት መፈጠር ቅርፊት መጠራቀም
• የአፍንጫ መድማት
• ህመምና ማቃጠል ስሜብ
• የመቆጥቆጥ ስሜት
• ማሳከክ
#አስታውሱ፡ ከፍንጫ መድረቅ ጋር ቀጥሎ የተዘረዘሩት ችግሮች ካሉ ችላ ማለት ጥሩ አይደለም።
• ከፍተኛ ትኩሳት
• የመተንፈስ ችግር
• የልብ ትርታ መዘበራረቅ
• ሽንት ያለመሽናት
• የእይታ ብጅ ማለት
• የአይን መድረቅ
• የአፍ መድረቅ
• የቆዳ መገርጣት
• የምግብ ፍላጎት መቀነስ
• ለጅም ጊዜ የቆየ ድካም ካለ
• የቆዳ ላይ ሸፍታ ካለ በባለሙያ ይታዩ።
#ለረጅም #ጊዜ #የቆየና #ቶሎ #ህክምና #ያላገኘ #የአፍንጫ #መድረቅ #የሚከተሉትን #ችግሮች #ሊያስከትል #ይችላል።
• የጉሮሮ ኢንፌክሽን
• የእንቅልፍ መዘበራረቅ
• በቂ እንቅልፍ አለመተኛት
• ተደጋጋሚ የአፍንጫ ውስጥ መድማት
• ለሳይነስ ኢንፌክሽን መጋለጥ
• የአፍንጫ ኢንፌክሽን መፈጠርና ኢንፌክሽኑ ወደ ሌላ ክፍል መዛመት ናቸው።
#መፍትሔና የቤት ውስጥ ህክምና
• ከተቻለ ህክምና ለማግኘት የጤና ባለሙያ በአካል ማግኘት
• በአፍንጫ ቀዳዳ አካባቢ ፔትሮሊየም ጀል መቀባት
• በቂ ውሀ መጠጣት
• የአየር ማቀዝቀጃን ከመጠን በላይ አለመጠቀም
• ለብ ባለ ውሀ ሻወር መውሰድ
• እንደ አጠቃላይ ቆዳን በረጠበ በፎጣ ማርጠብ
• የአየር ማሞቂያ ከመጠን በላይ አለመጠቀም
• የሚጠጡት አልኮል ካለ መጠኑን መቀነስ
• ሲጋራ አጢያሽ ከሆኑ መተው
• ሞቃት ነገር መጠጣት እንደ ሻይ፣ ሾርባ፣ ሙቅ
• ዋይብስ በመጠቀም የአፍንጫ ቀዳዳን ማርጠብ
• የሚታወቁ ለአፍንጫ መድረቅ ምክናየቶች ካሉ ማስወገድ
• የተፈጥሮ ዘይት እንደ ኮኮናትና አልሞንድ ዘይት በጥጥ ነክሮ በአፍንጫ ቀዳዳ ወደ ውስጥ ጠብ ጠብ ማድረግ
• ለጋ ቅቤ ብቻ ከተገኝ በትንሹ የአፍንጫ ቀዳዳን መቀባት
• ሳይበዛ ትንሽ ጨው ውሀ ላይ በመጨመር በለስላሳ ጨርቅ በመንከር የአፍንጫ ቀዳዳዎችን ማርጠብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
Click here to claim your Sponsored Listing.