Sifan yero
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sifan yero, Health/Beauty, Finfine, Addis Ababa.
11/04/2026
የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝደንት የሆኑትን ዶክተር ጆርጅ ኢሎምቢን ዛሬ ተቀብያለሁ። በነበረን የጋራ ቆይታ፣ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታችንን በምናጠናክርባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
08/04/2026
“አዲስ አበባ ለሀብታሙም ለድሃውም ፣ ለሁሉም እኩል የተመቸች ፣ ስራዎቻችንም ማንንም ያልዘነጉ አካታች ናቸዉ ።”
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
08/04/2026
የመዲናችን አዲስ አበባ ያለፈዉ ሳምንት ዓበይት ክንዋኔዎች:-
08/04/2026
08/04/2026
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ 4(2) እና የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም ባቀረቡት መሠረት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ለአንድ ዓመት ሹመታቸውን አራዝመዋል፡፡
07/04/2026
#መልካም ቀን !
በከተማችን ከ940 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ከከተማ አስተዳደሩ የመማሪያ ቁሳቁስ፣ ጫማ፣ እንዲሁም በየ እለቱ የተመጣጠነ ቁርስና ምሳ እንዲያገኙ ተደርጓል። ይህ ፕሮግራም ባለፉት አመታት በከተማችን የነበረውን አሳዛኝ 'የባዶ ምሳ እቃ' ታሪክ የቀየረ፣ የወላጆችን ሸክም ያቀለለ ፣ የተማሪዎችን ውጤት በከፍተኛ ሁኔታ ያሻሻለ እና ከትምህርት ገበታ መቅረትን ያስቀረ አኩሪ የትውልድ ግንባታ ተግባር ነው።
05/04/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Finfine
Addis Ababa