Yebateseb pej

Yebateseb pej

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yebateseb pej, Health/Beauty, A/A, Addis Ababa.

02/07/2026

እውነተኛ ለውጥ!🧏‍♂️

አጎንብሰህ ስትለፋ ስትጥር ማንም ላያይህ ይችላል፤ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል! ብርታት ይጠይቃል! ትዕግስት ይጠይቃል! ፅናት ይጠይቃል! አየህ ወዳጄ ማንም ባላየህ ጊዜ ከጠነከርክ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።🔥

Photos from Yebateseb pej's post 01/07/2026

በቀጣዩ ዙር
ኖርዎይ ከ ብራዚል 🧨
ሃላንድ ከ ማጋሌሽ💣

22/06/2026

አላህ ሰፊ የሆነውን እዝነቱንና (ራህመቱን) በሁላችንም ላይ ያውርድልን ።
አሚን 🤲🤲

Photos from Yebateseb pej's post 21/06/2026

የጅግጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት (በምስል)፦

01/06/2026

የፕሪሚየር ሊጉ የክብረ ወሰን ባለቤት ጄምስ ሚልነር ራሱን ከእግር ኳስ አገለለ
***************

የቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ጄምስ ሚልነር ከ24 ዓመታት የፕሪሚየር ሊግ ቆይታ በኋላ ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።

የ40 ዓመቱ ሚልነር በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በርከታ ጨዋታዎችን በማድረግ ቀዳሚው ተጫዋች ነው።

ባለፉት ሦስት ዓመታት በብራይተን ያሳለፈው ሚልነር በቀድሞው የቡድን አጋሩ ጋሬዝ ባሪ ተይዞ የነበረውን በሊጉ በበርካታ ጨዋተዎች የመሰለፍ ክብረ ወሰን መስበሩም ይታወሳል።

Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 29/05/2026
27/05/2026

ውድ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪዎች በአዲስ ከተማ ከወረዳ1-እስከ ወረዳ 10 (ምርጫ ክልል 5-6እና7) ያሉ ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በምርጫ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!

62ኛ አይዳ አወል ማሞ
63ኛ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ ረጋሳ
64ኛ ክብረዓለም ደምሴ ወልደሰማዕት
65ኛ ዳዊት ምንዳዬ ገ/ፃዲቅ
66ኛ ታረቀኝ ወርቅነህ ወ/ሀና
67ኛ አምሳለ ዋለ ደረሰ
68ኛ ሶፊያ አለሙ ሁሴን
69ኛ አደም ኑሪ ዋበላ
70ኛ አስቴር እንደሀገር ሞርኬ
71ኛ ሜቲ ታምራት ፊጤ
72ኛ ፍቅርተ አበራ መኮንን
73ኛ ገነት ወልዴ ምኑታ

Photos from Yebateseb pej's post 24/05/2026

የአለማችን ውዱ ዶሮ

የኢንዶኔዢያ ጥቁር ዶሮ በአለም ላይ በጣም እንግዳ፣ ብርቅዬ የዶሮ አይነት ሲሆን " " እየተባለ የሚጠራ ሲሆን የእንቁላሎቹ ዋጋ 2,500 ዶላር ይደርሳል በጣም ጣፋጭ እንደሆነም ይነገራል ።
የሚገርመው ላባው፣ምላሱ፣ጥፍሩ ፣ ስጋው፣እንቁላል፣ አጥንቱ እንኳን ሳይቀር ጥቁር ነው።😳😳😳

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


A/A
Addis Ababa